1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ጎሳዬ ተስፋዬ 7አመታት የፈጀበትን አልበም ይዞ ቀርቧል።

Nejat Ibrahim Ahmed እሑድ፣ የካቲት 3 2011

ከአስር አመታት በኋላ ሰባት አመታት የፈጀበትን አልበም ለአድናቂዎቹ ይዞ ቀርቧል ጎሳዬ ተስፋዬ። ሲያምሽ ያመኛል የሙዚቃ አልበሙ በአድናቂዎቹ ዘንድ እንደተወደደ ይነገራል። ከረጅም ዓመታት ቆይታ በኃላ ባወጣው የሙዚቃ አልበም ሁሉም ግጥምና ዜማ ለየት ያሉ ናቸው ይላል። ሙዚቃን ከጀመረበት አንስቶ የሙዚቃ ህይዎቱ ውጣ ውረድ እንደነበረው ይናገራል።

https://p.dw.com/p/3D5yg