ሳንባ፤ ህመምና ህክምናዉ15 ነሐሴ 1999ማክሰኞ፣ ነሐሴ 15 1999ከዓለም ህዝብ አንድ ሶስተኛዉ የሳንባ ህመም ተጠቂ ነዉ። ከህመምተኞቹ መካከል ከአስር አንዱ ወደሌላዉ በሚተላለፈዉ የሳንባ ህመም ይያዛል። ባለሙያዎች እንደሚሉት ከኤች አይቪ ቫይረስ ጋ የሚኖሩ ወገኖች ለህመሙ የተጋለጡ ናቸዉ።https://p.dw.com/p/E0mxየዓለም የጤና ድርጅት አርማምስል WHOማስታወቂያባለሙያዎች እንደሚሉት በወቅቱ ህክምና ማግኘት ከተቻለ የመዳን እድሉ ሰፊ ነዉ!