1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሳዑዲ ዓረቢያ በ«ምሕረት አዋጅ» ቀነ ገደቡ ዋዜማ

ቅዳሜ፣ ሰኔ 17 2009

ሳዑዲ ዓረቢያ ሕጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ የሌላቸው የውጭ ዜጎች ያለ ብዙ እንግልት እንዲወጡ የሰጠችው ቀነ ገደብ እየተጠናቀቀ ነው። የቀነ ገደቡ መጠናቀቂያ በዋዜማው ሳዑዲ ዓረቢያ ድባቡ ምን ይመስላል? ኢትዮጵውያንስ በምን ኹኔታ ላይ ይገኛሉ?

https://p.dw.com/p/2fKWk
Saudi-Arabien Abschiebung illegaler äthiopischer Arbeitsmigranten
ምስል DW/S. Shibru

Q&A with Nebiyou Sirak Q&A- Ausweisung der Äthiopier vor dem Fristende für CMS* - MP3-Stereo

ሳዑዲ ዓረቢያ ሕጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ የሌላቸው የውጭ ዜጎች ያለ ብዙ እንግልት እንዲወጡ የሰጠችው ቀነ ገደብ እየተጠናቀቀ ነው። የቀነ ገደቡ መጠናቀቂያ በዋዜማው ሳዑዲ ዓረቢያ ድባቡ ምን ይመስላል? ኢትዮጵውያንስ በምን ኹኔታ ላይ ይገኛሉ። የጅዳው ተባባሪያችን ጋዜጠኛ ነቢዩ ሲራክ በሳዑዲ ድባቡ ቅዝቅዝ ያለ እንደሆነ፤ ምንም የተለየ ነገር እንደማይታይ ገልጧል። 

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ነቢዩ ሲራክ