1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሳይንስና ሃይማኖት፣

ሐሙስ፣ የካቲት 26 2001

የኖቤል ተሸላሚዎች ጭምር በሚገኙባቸው፣ 4 ታዋቂ ጠበብት የሚመራው 80 አባላት ያሉት የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ-ክርስቲያን አካዳሚ፣ ከትናንት አንስቶ ቫቲካን ፣ ሮማ ውስጥ እስከመጪው ቅዳሜ፣ ዓለም አቀፍ የሳይንስ፣ የፍልስፍናና የሥነ-መለኮት ሊቃውንትን ጉባዔ በማስተናገድ ይገኛል።

https://p.dw.com/p/H60k
ጋሊሌዮ ጋሊሌይ፣ (ከዘመናዊ የሥነ ፈለክ ምርምር ፈር- ቀዳጆች አንዱ)

ሳይንስና ሃይማኖት ምን ላይ ይስማማሉ? የማይጣጣሙበትስ ነጥብ ምንድን ነው? በያዝነው (2009 ጎርጎሪዮሳዊ ዓ መት)የዳርዊንና የሥነ-ፈለክ መታሰቢያ ዘመን ፣ የቫቲካኑን ዐቢይ ጉባዔ ትኩረት እንቃኛለን።