1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ስለአዲስ ተሿሚው ፣ በጀርመን የአሜሪካ አምባሳደር ፣ የጋዜጦች አስተያየት፣

ማክሰኞ፣ ሐምሌ 7 2001

የቀድሞው የ Goldmann Sachs ባንክ ኀላፊ ፊሊፕ ዲ መርፊ፣ በጀርመን አዲሱ የአሜሪካ አምባሳደር ሆነው ሳይሾሙ እንዳልቀሩ ተነገረ።

https://p.dw.com/p/IpEt
በፖሊስ የሚጠበቀው ፣ በበርሊን የአሜሪካ ኤምባሲ፣ምስል AP

የጀርመን ው ጉ ሚንስቴር በዚህ ጉዳይ ላይ አስተያየት ከመሠንዘር ቢቆጠብም ፣ መጽሔቶችና ጋዜጦች በየበኩላቸው ሐተታ አሥፍረዋል። የጋዜጦችን ዓምድ የተመለካከተው ይልማ ኃይለ-ሚካኤል የሚከተለውን ዘገባ ልኮልናል።

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሠ