1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ስለ ግብጽ አመጽ የህዝብ አስተያየት

ዓርብ፣ ጥር 27 2003

አስራ አንደኛ ቀኑን የያዘውና የማግሬብ ሀገራትን እያተራመሰ ያለው የህዝብ አመጽ በዓለም ዙሪያ ቀዳሚ የመነጋገሪያ ጉዳይ ሆኗል።

https://p.dw.com/p/QyMp
ምስል picture-alliance/dpa
በኢትዮዽያም ሰዉ በተለይ ከውጭ ከሚተላለፉ ሬዲዮና የሳተላይት ስርጭቶች አማካኝነት የሰሜን አፍሪካውን የህዝብ አመጽ በቅርበት እየተከታተለው መሆኑን የአዲስ አበባው ወኪላችን ታደሰ እንግዳው ከሰበሰበው አስተያየት ለመረዳት ተችሏል ። ሂሩት መለሰ ታደሰ ፤ እንግዳው