1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ስራ አጥ ምሩቃን

ዓርብ፣ ነሐሴ 6 2003

የኢትዮጵያ ከፍተኛ የትምሕርት ተቋማት በየዓመቱ የሚስመርቋቸው ተማሪዎች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ ነው ።

https://p.dw.com/p/RfmM

ይህም የሃገሪቱን የተማረ የሰው ኃይል እጥረት ለማቃለል እንድ መፍትሄ ተደርጎ ይወሰዳል ። ይሁንና ከእነዚህ ተመራቂዎች የስራ ያለህ እያሉ የሚዋትቱት ቁጥር ጥቂት አይደሉም ። አንዳንዶችም በስራ አጥነት ከመጉላላት በተገኘው የስራ መስክ ተሰማርተው ህይወታቸውን በመግፋት ላይ ይገኛሉ ። ዩሀንስ ገብረ እግዚአብሔር ከድሬዳዋ ይህ እጣ የገጠማቸውን ሁለት ወጣቶች አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል ።

ዩሀንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሂሩት መለሰ

ሸዋዬ ለገሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ