1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ስደተኝነት በስደተኛዉ ብዕር

ሐሙስ፣ ነሐሴ 15 2006

በቅርቡ በጀርመን «ስደት የፈታዉ ቤት» በሚል ርዕስ አነሥ አንድ ያለ መፅሃፍ ለአንባብያን አቅርበዋል። ፀሃፊዉ አቶ አስፋዉ ከበደ በመጽሐፋቸዉ፤ በጀርመን በቆዩበት ዓመታት በማህበረሰቡ ያጋጣማቸዉን የተለያዩ ገንቢ ጉዳዮች እና ባህል ለአንባብያን ለማቅረብ፤ በተለይ ሥለ ጀርመናዉያን ያወቁትን ለማሳወቅ እንደሞከሩ ይናገራሉ።

https://p.dw.com/p/1Cyh4

በዕለቱ ዝግጅታችን ፀሀፊ አስፋዉ ከበደን እና አንድ ሌላ በጀርመን ስደት ላይ ያሉ ኢትዮጵያዊን፤ በጀርመን ስላለዉ የስደት ህይወት ያካፈሉንን አስተያየት እያየን በቅርቡ ለንባብያን የቀረበዉን መጽሐፍ እንቃኛለን።