1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ስደተኞችን የሚረዳ ድርጅት በፖላንድ

ሐሙስ፣ ጳጉሜን 3 2008

ፖላንድ በደቡብ አውሮጳ በሚገኙ ሀገራት አንፃር ብዙም ስደተኞች የማይገኙባት ሀገር ናት። በአሁኑ ጊዜ በሀገሪቱ ከ300 የሚበልጡ ስደተኞች ይኖራሉ።

https://p.dw.com/p/1JyZZ
Polen Warschau Somali Gemeinschaft
ምስል DW/S. Yilma

[No title]


በመዲናይቱ ዎርሶ ከጥቂት ዓመታት ወዲህ የተቋቋመ አንድ የሶማልያውያን ድርጅት እነዚህን ስደተኞች በመርዳቱ ተግባር ላይ ተሰማርቶዋል። ድርጅቱ ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል ስደተኞቹን የፖላንድኛ ቋንቋ ማስተማር ይገኝበታል።

ስለሺ ይልማ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ