1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ስደተኞች ቀዉስ በአዉሮጳ 

ሐሙስ፣ ሐምሌ 6 2009

የአዉሮጳ ኅብረት ወደ አዉሮጳ ስደተኞች እንዳይገቡ ለማድረግ የቀየሳቸዉ ሃሳቦችና የሚከተላቸዉ ፖሊሲዎች  ሰብዓዊነት የጎዳላቸዉና በርካቶችንም ለሞት የዳረገ ነዉ በሚል ወቀሳዎች እየቀረቡበት ነዉ። በሕገ ወጥ የሚገቡ ስደተኞችን ለመግታት ኅብረቱ ከሃገራቱ ጋር እየሰራ ነዉ።

https://p.dw.com/p/2gUWm
Griechenland Küstenwache rettet Flüchtlinge auf dem Mittelmeer
ምስል Getty Images/AFP/A. Messinis

Ber. Brüssels (Die Flüchtlingskrise in Europa) - MP3-Stereo


ከሁለት ዓመት በፊት ወደ አዉሮጳ በገቡት በርካታ ጥገኝነት ፈላጊዎች ምክንያት ኅብረቱ ከአፍሪቃና ከቱርክ ጋር በጋራ በመሆን በሕገ ወጥ የሚገቡ ስደተኞችን ለመግታትና በባህር ላይ ሰምጠዉ የሚሞቱትን ሰዎች ቁጥር ለመቀነስ ጥረት እያደረገ ነዉ። ዝርዝር ዘገባዉን የብረስልሱ ወኪላችን ልኮልናል። 


ገበያዉ ንጉሴ  


አዜብ ታደሰ
ሸዋዬ ለገሠ