1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ስደተኞች ወደ ሃገረቸው የሚልኩት ገንዘብና ጥቅሙ

ዓርብ፣ ጥቅምት 3 2004

ዓለም ዓቀፉ የስደተኞች ጉዳይ ድርጅት በእንግሊዘኛው ምህፃር IOM እንዳስታወቀው የ3ተኛ ዓለም ሃገራት ስደተኞች በየዓመቱ ወደ ሃገራቸው የሚልኩት ገንዘብ በኢንድስትሪ የበለፀጉ ሃገራት በልማት ወደ ኋላ ለቀሩ ሃገራት ከሚሰጡት የልማት እርዳታ ከእጥፍ በላይ ልቆ ተገኝቷል ።

https://p.dw.com/p/Rr5k
ምስል picture alliance/dpa

ይህም ለየሃገራቱ የልማት እንቅስቃሴ ትልቅ አስተዋፅኦ እንደሚያደርግ ይታመናል ።ይሁንና እንደ ኢትዮጵያ በመሳሰሉ ውጭ ከሚገኙ ዜጎቻቸው በቢሊዮኖች የሚቆጥር ዶላር በሚላክባቸው አገራት ከገንዘቡ አብዛኛው በልማት ሥራዎች ላይ እንደማይውል ነጋሽ መሐመድ ያነጋገራቸው የቀድሞ የዓለም ባንክ ባልደረባ ዶክተር አክሎግ ቢራራ ያስረዳሉ ። ዝርዝሩን ሂሩት መለሰ አጠናቅራዋለች ።

ነጋሽ መሐመድ

ሂሩት መለሰ

ሸዋዮ ለገሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ