1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ስደት፣ አፍሪቃውያት ሃገራት እና የኢጣልያ ድጋፍ

ሐሙስ፣ የካቲት 9 2009

የኢጣልያ መንግሥት ብዙዎች ከአፍሪቃ ወደ አውሮጳ የሚሰደዱበትን ድርጊት ለማከላከል በጀመረው ጥረቱ ለሶስት የአፍሪቃ ሃገራት 200 ሚልዮን ዩሮ ድጋፍ አደረገ። ስደተኞችን በዚያው በአፍሪቃ ለማስቀረት የታስቦ የተደረገውን የገንዘብ ድጋፍ የሚያገኙት ስደተኞች በተለይ በመሸጋገሪያነት የሚጠቀሙባቸው ሊቢያ፣ ኒጀር እና ቱኒዝያ  ናቸው።

https://p.dw.com/p/2X31W
Italien Rettung von Flüchtlingen aus dem Mittelmeer vor Sizilien
ምስል picture-alliance/Ropi

Ber. Rome(Italien_Hilfe an 3 Afr. länder um illeg. Migration zu stoppen) - MP3-Stereo

ተኽልእዝጊ ገብረየሱስ

አርያም ተክሌ