1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ስፖርት የካቲት 20፤ 2009 ዓ.ም

ሰኞ፣ የካቲት 20 2009

ታላንት ማለዳ በጃፓን ቶክዮ በተደረግው የቶክዮ ማራቶን ውድድር በሴቶቸ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የብር አና የንሀስ ሚዳልያ አሸናፊ ሆነዋል። የዕለቱ የስፖርት መሰናዶ አትሌቲክስ ፤ የአፍሪቃ እግርኳስ ፕርምየር ሊግ እና የቡንደስ ሊጋ ግጥምያዎችን እንዲሁም ሌሎች አጠር ያሉ የስፖርት ዜናዎችን አካቶአል።  

https://p.dw.com/p/2YKv0
Deutschland FC Schalke 04 - TSG 1899 Hoffenheim | Sebastian Rudy
ምስል picture alliance/dpa/G. Kirchner

ስፖርት የካቲት 20፤ 2009 ዓ.ም

 

ማራቶን

ታላንት ማለዳ በጃፓን ቶክዮ በተደረግው የቶክዮ ማራቶን ውድድር በሴቶቸ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የብር አና የንሀስ ሚዳልያ አሸናፊ ሆነዋል። ነፋሻማ አንደነበር በተነገረለ የቶክዮ ማራቶን ውድድር ብርሀኔ  ዲባባ 2 ስአት ከ 21 ደቂቃ ከ 19 ሰከንድ በመግባት የብር ሚዳልያ ስትወስድ ሊላው ኤትዮጵያዊት አማን ጎበና 2 ሰአት 23 ደቂቃ ከ 09 በመግባት የንየስ ሚዳልያ ወስዳአች የርቀቱ አሸናፊ በመሆን የወርቅ ሚዳልያ ባለቢት ኪንያዊትዋ ሳራ ቼፕቼርቼር  2 ሰአት ከ19 ደቂቃ  ከ 47 ሰከንድ  በመባት ብርሁኔን በ 92  ሰከንድ ቀድማለቸ  ማርታ ለማ 2 ሰአት ከ27 ደቂቃ  ከ38 ሰከንድ 5 ኛ ሆና ውድድሩን  ጨርሳለች።

ከ 1እስከ 6 ያለውን ደረጃ ኪንያውያን አትሌቶች በያዙበት የወንዶች ተመሳሳይ የማራቶን ውድድር ዊልሰን ኪፕሶንግ 2 ሰአት ከ03 ደቂቃ  ከ58 ሰከንድ  ርቀቱን በመጨረስ ቀዳሚ ሲሆን ጌድዮን ኪፕኬተር  2 ሰአት ከ05 ደቂቃ  ከ 51 ሰከንድ  በመግባት የብር ሚዳልያ አግኝቶዋል ሌላው ኪንያዊ አትሌት ዲክሰን ቹምባ 2 ሰአት ከ06 ደቂቃ  ከ25 ሰከንድ በመጨረስ የንሀስ ሚዳልያ ወስድዋል።

አትሌቲክስ

Olympia Rio 16 20 08 Momente 5000 Meter Herren Mo Farah
ምስል Reuters/L. Nicholson

ትላንት  ከአሚሪካው የፀረ አበረታች ንጥረነገር ማእከል ዩ ኤስ አዳ አፍትልኮ የወጣ ነው ሲል የ ሰንደይ ታይምስ ጋዚጣ በብሪታንያ ባስንበበው ዚና የአለም ታላልቅ አትሊቶች ዋና አስልጣኝ  አሰልጣኝ አልቤርቶ ሳላዛር  አትሊት ሞ ፋራህን ጨምሮ ለሌሎችም አትሊቶች በተደጋጋሚ  አበርታች ንጥረነገር ያለ ህክምና ፍቃድ ለአትሌቶች መስተቱን መዘገቡን ተከትሎ አትሌት ሞ ፋራህ ማስተባባይ አሰጥቶዋል።

በዚህ ጉዳይ ላይ መገላጨ መስጠቴ በጣም አብሳጭቶኛል ያለው የ 33 አመቱ አትሌት አበረታች ንጥረነገርን በተመለከት ምንም ህግ ያልተላለፍኩ ንፁህ አትሊት ነኝ የሰንደህ ታይምስ ጋዘጣ በኔ ላይ ያለው ምን እንደሆነ ባይገባኝም ስም እና ታሪኮን መጠቅሙ ፅሁፉን ተፈላጊ እንደሚያደርግለት ይገባኛል ሆኖም አለአግባብ የኒን ስም ማጥፋቱ ግፍ ናው ሲል መግለጫ ሰጥቶዋል። እንደ ጋዚጣው ከሆነ አሰልጣኝ አልቤርቶ  ሳላዛር ኤል ካርኒቲን በመባል የሚታወቀውን መድሀኒት ባልተፈቀደ መንገድ  ተጠቅሙዋል።

የአትሊቶቸን ደህንነት ጉዳት ላይ የሚጥል ያለ ጢና እክል መድሀኔት ሰጥቶዋል። የቲስቶስትሮን መጠን የሚጨምር በፍጥነት ለማገገም የሚያስቸል መድሀኒት ተጠቅምብዋል።  የሚል እና ሊሎቸምንም በዝርዝር አስቀምጦዋል።  

በተመሳሳይ ዚና 3 ያራሽያ አትሊቶአች ወደ ውድድር መመላስ አንደሚችሉ  ከአልም ፅረ አበረታቸ ንጥረነገር ድርጅት ነፅ ምሆናቸው ተረጋግጦ  ፍቃድ አግኝተዋል  የአለም አትሊቲክስ ፊዲሪሽን በውድድር ለመካፍል ከ48  የራሽያ አትሌቶች ጥያቂ ያቀረበለት ሲሆን ከነዜህ ውስጥ የ6 ቱንማመክክቻ ውድቅ መድረጉን ቡቢያስታውቅም ማንነታቸውን ግን ይፋ አላደረገም የራሽያ ስፖርት ፊዲሪሽን ከማነኛውም ውድድር መታገዱ ይታወሳል።

በአፍሪቃ እግርኳዋስ ከፍተኛው የስራ ሀላፊነት ድርሻ  ሽኩቻ የገጠመው ይስላል ። ባላፍው ሳምንት  የዙምባብዊ እግርኳዋስ ማህበር ፕሪዝዳንት ፊሊፕ ቺያንግዋ 58 ኛ የልደት በአላቸውን ለማክበር እና ደቡብአፍሪቃ ሀገራት እግርኳዋስ ማህበር ፕሪዝዳንት እጩ ሆነው መመረጣቸውን በማስማልከት ባዘጋጁት ገዣላይ አለም እግርኳዋስ ማህበር መሪ ጃኒ ኤንፋንቲኖ ፀሀፊዋ ፋትማ ሳሙራ እና አህጉሩ የስፖርት ባልስልጣናት ተግኝተዋል ። ግብዥ የምረጡን ድጋፍ  ለማሰባሰብ ሆን ተብሎ የተደረግ ይማስላል ማባሉን  በዙንባቢየ የዶቼቨሌ ወኪል ፕሪቭሌጅ ሙስቫንሂሪ ጋልፅዋል።

በርካታ የአፍሪቃ ሀገራት እግርኳዋስ አመራሮች ስብስብ ላ 29 አመታት የአፍሪቃ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን/ካፍ/በመምራት ያገገሉትን ካሚሩናዊው ኤሳ ሀያቱን በድጋሚ እንዳይመረጡ ድጋፍ ለማሰባሰብ የተደረገ ነው በተባላበት ግብዣላይ አለም እግርኳዋስ ማህበር መሪ ጃኒ ኤንፋንቲኖ  የኤሳ አያቱን ከስልጣን መልቀቅ እና  የደቡብ አፍሪቃ ሀአገራት እጩን ይድግፉ እንደሆነ ለቀረበላቸው ጥያቄ ሲመልሱ።

በኩዋስ ዲሞክራሲ ሂደት ላይ ነው ያለነው ማንአኛውም  የአፍሪቃ ኮንፊዲሪሽን አባል  የአፍሪቃ  እፍግር ኩዋስ ማህበሰብ በራሱ ስልጣን ይውስናል፥በራሱ የዲሞክራሴ መንገድ  እና አመለካክት ። የሚወስናውን ውሳኒ ትክክለኛ ወሳኒ ነው የሚሆነው  ።ምንም ይሁን በማህበሩ አባላት የተሰጠውን ውሳኒ  አደግፋላሁሲሉ ተናግራወል።

የአፍሪቃን ኮንፊዲሪሽን ፕሪዝዳንት ኢሳ አያቱን ለመተካት የናይጀሪያ  ፊዲሪሽን ጨምሮ ቁልፍ የሆኑ የኮንፊዲሪሽን አባላት ድጋፍ ማግኛታቸው የሚነገረው አህመድ አህመድ የማዳጋስካር እግርኳዋስ አሶሲሽን መሪ ናቸው አህመድ አህመድሲናጋሩ፤

Deutschland FC Ingolstadt 04 v Borussia Moenchengladbach - Bundesliga
ምስል picture-alliance/dpa/A. Weigel

“ምርጫ ምርጫ ነው በሚስጥራዊ ድምፅ መስጠት  ወደፊት ለመሄድ ብርታትን ይሰጠኛል ነገርግን ብቻውን በቂ አይደለም አስካሁን ያልወሰኑትን የስራ ባልደረቦችን  ለማሳመን ከሀገር ሀገር መጉዝ አና ፊት ለፊት ማነጋግር አለብኝ “ብላዋል አህመድ አህመድ የናይጀሪያ እግርኳዋስ ፊዴሪሽን አሙጁ መልቪን ፒኒክ  የአፍሪቃ አሁን ለምትፈልገው እና  ላላቸበት እድገት አይማጥንም ሲሉ አያቱ አመራር ያረጀ መሆኑን ተናግረዋል፥

የ መሸጋግሪይ ድልድይ ያስፈልገናል  በቀድሞ ትውልድ አመራር እና በ አሁኑ ትውልድ መካካል በሰራሁት ስራ አንዳችም ፅፅት የለብኝም ላውጥ እንደሚያስፈልገን ነው የሚሰማኝ ከአለም እፍርኩዋስ ማህበር ትርምስ በሁዋል ሁሉም አመራር ሄድዋል ሲሉ ሀሳባቸውን በግልፅ አሙጁ መልቪን ፒኒክ የአፍሪቃ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን/ካፍ/የማስጠንቀቂያ ደብዳቢ ለ ደቡብአፍሪቃ ሀገራት እግርኳዋስ ማህበር አባልት እጩ ፕሪዝዳንት አና ለዙምባብዊ እግርኳዋስ ማህበር ፕሪዝዳንት ለሆኑት ላ ፊሊፕ ቺያንግዋ ልከዋል።

ኤትዮጵያ የአፍሪቃ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን/ካፍ/ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ አስተናጋጅ በመሆንዋ በኛ ብኩል ያለወገኝተኝንት የአባል ሀግራቱን ፋላጎት ላማሞዋላት በዥግጅት ላይ ነን ሲሉ የኤትዮጵያ እግርኳዋስ ፊዲሪሽን መሪ አቶ ጁነዲን ባሻ ናቸው።

የዙምባብዊ እግርኳዋስ ማህበር ፕሪዝዳንት ፊሊፕ ቺያንግ  58 ኛ የልደት በአል ግብዥላይ የተገኙት አቶ ጁነዲን ግብዣው የድምፅ ለማሰባሰብ የተደረገ ቤመስልም  ከጥቂት አመራሮች በስተቀር ማንም ስለ ምርጨ ያነሳ የለም ብላዋል ብለዋል።

ከ60ኛው የካፍ ምስረታ በዓል ጋር ተያይዞ  የሚከበረው የአፍሪቃ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን/ካፍ/ 39 መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ከ ሁለት ሳምንት በሁዋላ በ አዲስ አበባ ይካሄዳል።

ኤፍ ኤ ካፕ

ማንችስተር ዩናይትድ የግልዝን ሊግ ዋንጭ ወስድዋል ዩናይትድ የዋንጫው ባለቢት የሆነው  ተጋጣሚውን ሳውዝ አምፕተንን 3ለ 2 ካሽነፉ በሁዋላ ነው ኤብራህሞቪች በ19 አና ሊንግርድ በ38ኛው ደቂቃ ባገቡት ጎል ማንችስተሮች ሲማሩ ቆይትው  በመጀመርያው የጭዋታ ግዚ በተጭመረ የባከና ሰአት ጋቤያዲኒ ባስቆጠረው ጎል እረፍት ወጡ።

ከረፍት መስ በ48 ኛው ደቂቃ ጣልያናዊው ጋቢይዲኒ ሳውዝ ሀምፕተንን አቻ አደረግ ሳውዝ ህአፕተኖች የተሻሉ በነበሩበት ጭዋታ ዛላቲን ኤብራሂሞቪች ጨዋታው ሊጥናቀቅ ኡለት ደቂቃ ሲቀረው ባስቆጠረው ጎል ማንችስትር ዩናይትድ አሸናፊ ሆንዋል። ወደማሸንፍ ልምዳቸው የመጡት ጆሲ ሞሪኞ በማጀመሪያው የጭዋታ ዘመን የዋንጫ ባለቢት በመሆን  የመጀመሪያው የማንችስትር ዩንይትድ አሰልጣኝ ሆንዋል።

ፕርምየር ሊግ ቅዳሜ

Deutschland Bayern München vs Hamburger SV
ምስል Reuters/M. Rehle

በግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 26 ኛ ጨዋታ ቸልሲን የሚያቆመው  አልተገኛም በስታንፎርድ ብሪጅ ሰዋንሲን ያስተናገደው ቸልሴ 3ለ1 አሸንፎዋል ።ፋብሪጋዝ ፔድሮ  እና ዲያጎ ኮስታ የ ጎሎች  ባለቢት ሲሆኑ ሎሪንቲ የ ስዋንስ ሲቲን ብቸኛ ጎል አስማዝግቦዋል። የአንቶኒዩ ኮንቲ ቡድን ከአሸነፉ በሁዋል ፕሪምየርሊጉን በ 11 ነጥብ ልዪነት በ 63 ነጥብ እየመራ ነው ። ኬርስታል ፓላስ  ሚድልስ ቦሮን አስተናግዶ 1ለ0 አሸንፎዋል። የክርስታል ፓላስ ይቅዳሚለት ድል ያምናው ሻንፔዮን ሊስትርን በወራጅ ቀጠና እንዲቀመጥ አስገድዶታል።

9 ጨዋዎቸን እጅ ባለመስጠት የተጉዋዝይት ኤቨርተኖች በጉድሰን ፓርክ ስታድየም ሰንደርልንድን  አስተናግደው 2ለ0 አሸንፈዋል እድሪሳ ጉየ አና ሉካኩ ጎሎቹን በ4ኛው እና በ8ኛው ደቂቃ አስቆጥረዋል።  ዊስት ብሮም  ከረፍት በፊት  ባስቆጠረው 2 ጎሎች ቦርንማውዝን 2ለ1አሻንፈዋል የቦርማውዝ ጎል በፍፅም ቅጣት ምት በ5 ኛው ደቂቃ የተግኘ ነው።  

ሀልሲቲ ከ ብርንልይ ዋትፈርድ ከዊስት ሀም  በተማሳሳይ 1ለ1 ተለያይተዋል ። ቶትንሀምከ የአውሮፓ ሊግ ሽንፍቱን ትላንት ስቶክን 4ለ0 በማሸነፍ አገግሞዋል  በ ዋይት ሀርትሌን ስታድየም ሀሪ ኬን በ14ኛው በ34ኛው እና በ 37 ደቂቃ ጎል በማስቆጠር ሀትሪክ የሰራ ሲሆን አሊ በመጀመሪይው ግማሽ ማለቂያ ተጨማሪ ጎል ባምግባት ስቶክ ሲትን 4ለ0 አሻንፈዋል ።በ23 ደቂቃ ውስጥ 3 ጎሎችን በማስግባ ሀቲክ የሰራው ኬን በ 2017 ያስመዘገበው ይህ 3ኛ ሀትሪኩ ነው።

የጀርመን ቡንደስ ሌጋ

አርቶሮ ቬዳል በ17 ኛው  ዲቪድ አልባ በ56ኛው   አርይን ሮበን በ87ኛው አንድ አንድ  ኪንግስለይ ኮመን በ65 እና በ69ኛው   ሮብርት ሎቨንዶቪስኪ በፍፁም ቅጣት ምት በ24ኛው በ42ኛው እና በ 56ኛው ደቂቃ ሀትሪክ የሰራበት ጨዋታ በ አልያንስ አሪና ባየር ሙኒክ ሀንቡርግን በጎል ናዳ ያተራመሰበት ጭዋታ ነው 8ለ0 ። ሎቮንዶቭስኪ 3 ጎሎች የብንዲስ ሊጋውን ኮከብ ጎል አግቢ ተርታ አሰልፎታል በዚህ የውድድር ዘመን 19 ጎሎች አስመዝግቡዋል ። ገናናው ባየር ሙኒክ ቡንዲስ እንደተለመደው  በ 5 ነጥብ ቡንዲስሊጋውን ይመራል።

ባለፍው ሳምንት ቮልፍስ በርግን 3ለ0 የረታው ቦሪስያ ዶርቱመንድ በዜህ ሳምንትም ፍርይ ብርግን በሚዳው 3ለ0 ማሸንፉ   በቡንዲስ ሊጋውን የደረጃ መሰላል 3ኝ ነቱን  የበለጠ አጠናክሮታል። ዳኛ ቢንጃሚን ብራንድ 4 ቢጨካርድ ያሳዪበት  የባይር ሊቭርኩሰን  እና የ ማይንዝ ጭዋታ በማይንዝ 2ለ0 አሸናፊነት ተጠናቅዋል ።  ሀርታ ፍራንክፍርትን  2ለ0 በማሽነፍ ነጥብ ብቻ ስችይሆን የቡንዲስ ሊጋውን 5 ኛ ድርጃቸውን ወስዶባቸዋል ። ሌፕ ዚንግ ኮለንን 3ለ1 በመርታት የቡንዲስ ሊጋውን የሁለተኛ ደረጃ በ 48 ነጥብ ይዝዋል። ትላንት ቦርሲያ መንሽን ግላድባህ  ኤንጉሽታድ  2ለ 0 ረትዋል። ሻልካ ከ ሆፍንሀይም 1ለ 1 በመለይየት ነጥብ ተጋርቶ ወጥቶዋል።

Deutschland Schalke 04 vs 1899 Hoffenheim
ምስል Getty Images/AFP/P. Stollarz

አርብ በሲውዝር ላንድ  ይፋ በሆነው የ16 የአውሮፓ የሻንፒዮንስ ሊግ ክለቦች ድልድል መሰረት  ማንችስትር ዩናይትድ ከ ሩሲያው  ሮስቶቭ ጋር የሚጫውት ሲሆን አሰልጣኝ ጆሴ ሞሪኖ በሁሉም  አቅጣጫ መጥፎሲሉ ድልድሉን  ሰይመውታል  በሻንፒዮንስ ሊግ ሁላቱ የጀርመን ቡድኖች አንድ ላይ ደርሶዋቸዋል ሻልካ ከ ቦሪስያ ሙንሽን ግላድባህ  ጋር ይጫወታል። ብቸኛው የስፔን ቡድን ሲልታ ቬጎ የራሺያውን ክራስኖዳርን ይገጥማል። ኦሎምፒያ ኮስ ከ ቱርኩ ባክሽታስ ጋር ኮፕን ሀገን ከ ኣያክስ  ኦሎምፒክ ሊኦኔስ ከ የጣልያኑ  ሮማ በማጭው ሳምንት ሀሙስ የጀመሪያ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ ።

ቴኒስ

በዱባይ ሲካሄድ የቆየውን የሲቶች የሚዳ ቲንስ ውድድር ዩክሪናውትዋ እሊና ሳቭቶሊና አሽናፊ ሆናለች። ኤሊና ካሮላይን ዎዛኪን 6ለ4 6ለ2 በማሽነፍ የውድድሩን ሽልማት ከማግኛትዋም በተጨማሪ የአለም ምርጥ የሴትች የሚዳቲንስ ውድድር ምርጥ 10 ሆናልች። ህይወቴን ሙሉ ምርጥ 10 ዋቹ ውስጥ ለመካተት አልም ነበር ስትል ደስታዋን ገልፃለች።

ሃና ደምሴ

አዜብ ታደሰ