1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ስፖርት

ማክሰኞ፣ ኅዳር 23 2001

በርካታ የአውሮጳ መገናኛ ብዙኋን ያወደሱት ድንቅ የአትሌቲክስ ውጤት--

https://p.dw.com/p/G7e6
የባየር ሙኒክ ቡድንምስል AP

በዛሬው የስፖርት ዝግጅታችን በሳምንቱ ማሳረጊያ ትናንትናና ከትናንት ወዲያ በተከናወኑ ዓበይት ስፖርታዊ ክንውኖች ላይ እናተኩራለን። በዋናነትም የጀርመኑ ቡንደስሊጋ፣ የእንግሊዙ ፕሪሚየር ሊግን ጨምሮ፤ በአውሮጳ የተከናወኑ ወሳኝ ግጥሚያዎችን እንቃኛለን። በርካታ የአውሮጳ መገናኛ ብዙኋን ያወደሱት ድንቅ የአትሌቲክስ ውጤትና ሣይክል ነክ ዜናም ይኖረናል።