1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሶማሊላንድ

እሑድ፣ ሚያዝያ 5 2000

ከአስራ ሰባት ዓመት በፊት ከሶማልያ ተገንጥላ ነጻነትዋን ያወጀችው ሶማሊላንድ ዓለም አቀፍ እውቅና ለማግኘት አሁንም ጥረትዋን አጠናክራለች። ይኸው ጥረትዋ አወንታዊ ውጤት ያስገኝላት ይሆን?

https://p.dw.com/p/E0Z0
ፕሬዚደንት ዳሂር ሪያሌ ካሂን
ፕሬዚደንት ዳሂር ሪያሌ ካሂንምስል AP