1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሶማልያና የአውሮፓው ኅብረት

ሐሙስ፣ ጥር 23 2005

የአውሮፓው ኅብረት ባደረገላቸው ግብዛ መሠረት ወደ ብራሰልስ ብቅ ያሉት ከትናንት አንስቶ ፤ ከውጭ ጉዳይ ሚንስትቸውና ከሌሎችም ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር የ 3 ቀናት ጉብኝት በማድረግ ላይ የሚገኙት የሶማልያው ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼህ ማህሙድ፤ ከኅብረቱ

https://p.dw.com/p/17Vod
ምስል picture-alliance/dpa

ከፍተኛ ባለሥልጣናትና ፤ ከአውሮፓ ፓርላማ ፕሬዚዳንት ጋር ፤ ስለሶማልያ የአፍሪቃው ቀንድ ወቅታዊ ይዞታ፤ ስለመንግሥታቸው እቅድ፤ እንዲሁም የአውሮፓው ኅብረት በሚሰጠው እርዳኃ ላይ በሰፊው መነጋገራቸው ታውቋል።

ከዚህ በተጨማሪ፤ በዛሬው ዕለት፤ በተካሄደው የኅብረቱ የውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች ስብሰባ ላይ በመገኘት፤ በሶማልያ ህግና ሥርዓት እንዲሠፍን፣ መንግሥታቸው የሚያደርገውን እንቅሥቃሴ፣ የሶማልያንና የአካባቢውን ችግር ለዘለቄታው ለማስወገድም፤ የአውሮፓው ኅብረትና አባል መንግ ሥታት ፣ ትብብራቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉ ጠይቀዋል።---ገበያው ንጉሤ----

ገበያው ንጉሤ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ