1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሶማልያ እና አዲሱ ጠቅላይ ሚንስትርዋ

ቅዳሜ፣ ጥቅምት 6 2003

ሶማልያ አዲስ ጠቅላይ ሚንስትር ሾመች። መሀመድ አብዱላሂ መሀመድ ይባላሉ።

https://p.dw.com/p/PfNX
ምስል AP

የአርባ ዘጠኝ ዓመቱ አዲሱ ጠቅላይ ሚንስትር መሀመድ አብዱላሂ መሀመድ ምክር ቤቱ ስልጣናቸውን እንዳጸደቀላቸው በአንድ ወር ውስጥ አዲስ ካቢኔ እንደሚያቋቋሙ ተገልጾል።

አርያም ተክሌ