1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሶማልያ፣ የአፍሪቃ ኅብረትና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታ ትብብር፣

ሰኞ፣ ታኅሣሥ 30 2004

የተባባሩት መንግሥታት ድርጅትና የአፍሪቃ ኅብረት፣ በአባል አገሮች በኩል ፀጥታን ለማስከበር አዲስ ስልት ማውጣታቸው ተነገረ።

https://p.dw.com/p/13gdi
ምስል dapd

አንደኛው ሶማልያን የሚመለከት ሲሆን፤ በዚያች የአፍሪቃ ቀንድ ሀገር፤ከ 7 ወራት በኋላ አዲስ የሰላም ምዕራፍ መከፈቱ አይቀርም በማለት፣ የአፍሪቃ ኅብረት የሰላምና ፀጥታ ዋና ኀላፊ አምባሳደር ራምታን ላማምራን ገልጸዋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
ተክሌ የኋላ
ነጋሽ መሀመድ