1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሶስተኛው ዙር የፖለቲካ ፓርቲዎች ክርክር

ሰኞ፣ መጋቢት 6 2002

የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች በግንቦት 2002ዓም ለሚካሄደው ምርጫ በመልካም አስተዳደር፡ በሰብዓዊ መብት እና በህግ የበላይነት ዙርያ ለመራጩ ህዝብ አቋማቸውን የገለጹበት የሶስተኛው ዙር ሁለተኛ ክፍል ክርክር በሳምንቱ መጨረሻ ተካሂዷል።

https://p.dw.com/p/MTaJ
ምስል AP

በክርክሩ ወቅት መድረክ ያቀረባቸው ሀሳቦች ከስነ ምግባሩ ደምብ ውጭ ናቸው በሚል ሀሳቡ በመቋረጡ ሂደቱን ፍትሃዊ አይደለም ሲል ቅሬታውን አሰምቶዋል። ክርክሩን የተከታተለው የአዲስ አበባ ነዋሪዎች የጊዜ ክፍፍሉ አነስተኛ በመሆኑ የተቃዋሚ ወገኖች ሀሳባቸውን በሚገባ አልገለጹም ሲል አስተያየቱን ሰጥቷል።

ታደሰ እንግዳው/አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

ሸዋዬ ለገሰ