1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሸሪያ፣ ለሶማልያ መተዳደሪያ እንዲሆን እስላማውያን ሊቃውንት ማሳሰባቸው፣

ዓርብ፣ የካቲት 13 2001

98 ከመቶ የሱኒ እስልምና ዘርፍ ተከታይ መሆኑ ለሚነገርለት የሶማልያ ሀዝብ ፣ ሸሪያ (እስላማዊው ህግ ) መተዳደሪያው ይሆን ዘንድ ፣ ከ 100 በላይ የሚሆኑ እስላማውያን ሊቃውንት አሳስበዋል።

https://p.dw.com/p/GyCw
የሶማልያ ፕሬዚዳንት ሼክ ሸሪፍ አህመድ፣ምስል ap

ይህ ለአገሪቱ መፍትኄ ያመጣ ይሆን!? ተክሌ የኋላ፣ የአፍሪቃ ቀንድ አካባቢ የፖለቲካ ጉዳዮች ተንታኝ የሆኑትን አቶ ዩሱፍ ያሲንን አነጋግሯል።