1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ቀጣዩ የአሜሪካ መሪና የአዉሮጳ ግንኙነት

ዓርብ፣ ጥቅምት 21 2001

የአዉሮጳ ህብረትና የዩናይትድ ስቴትስ ግንኙነት ላለፉት ስምንት ዓመታት ቀና የሚባል ዓይነት ሆኖ አልሰነበተም። አዉሮጳን ራሱንም ከፋፍሏል።

https://p.dw.com/p/FlIT
ስንብት ለዘመነ ቡሽ,
ስንብት ለዘመነ ቡሽ,ምስል AP

ዘመነ ቡሽ ሊያከትም ከሳምንት ያነሱ ቀናት ቀርተዋል። በአትላንቲክን ዉቅያኖስ ትይዩ የሚገኙት ሁለት አህጉሮች በቀጣይ ኃይት-ሃዉስ ከሚሰየመዉ ፕሬዝደንት ጋ የሚኖራቸዉ ግንኙነት ለዉጥ ይኖረዉ?