1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ቃለምልልስ ጌታቸው ተድላ/ከንቲባ አርከበ ፪

ዓርብ፣ ጥቅምት 26 1997

ባለፈው ሣምንት፣ አድማጮቻችን፣ ስለ አዲስ አበባ ችግሮችና ዕድገት ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ከአዲስ አበባ ከንቲባ አቶ አርከበ እቑባይ ጋር ያደረገውን ቃለምልልስ መጀመሪያ ከፊል አሰምተናችሁ ነበር፤

https://p.dw.com/p/E0fF

ዛሬ ደግሞ በንግዱ ኅብረተሰብእ እንቅስቃሴና በባለንብረቶች የማካካሻ ክፍያ ጥያቄ ላይ የሚያተኩረውን የቃለ ምልልሱን ሁለተኛና መጨረሻ ከፊል ነው የምናቀርብላችሁ። የዛሬው ቃለምልልስ፥ የመሬት ልማት ተቋም ሥራ-አስኪያጅ የሆኑትን አቶ ግርማ ሰሙንም ያሳትፋል። ጌታቸው ተድላ ቃለምልልሱን ስለ አዲስ አበባ አመሠራረትም አጭር ዘገባ አክሎበታል።