1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ቆሻሻን ለኃይል ምንጭነት

ረቡዕ፣ ሰኔ 8 2008

በአሁኑ ጊዜ የተለያዩ የኃይል ምንጮችን መጠቀም እየተለመደ መጥቷል። ወትሮ ከባቢ አየርን በሚበክሉ የኃይል ምንጮች ላይ ብቻ አተኩሮ የነበረዉ ዓለም አሁን በታዳሽ የኃይል ምንጮች ለመጠቀም የተለያዩ ፕሮጀክቶችን እያንቀሳቀሰ ይታያል።

https://p.dw.com/p/1J6lD
Symbolbild Kochendes Wasser
ምስል picture-alliance/dpa/K. Hildenbrand

ቆሻሻን ለኃይል ምንጭነት

አካባቢን የሚያቆሽሹ ከየቤቱ የሚጣሉ ዉዳቂዎችን ሰብስቦ በአግባቡ በሚያስወግደዉ በምዕራቡ ዓለም ዉዳቂ ተብለዉ የሚጣሉት ቆሻሻዎች ወድቀዉ አይቀሩም። ዳግም ለሌላ ሥራ ጥቅም ላይ የሚዉሉበት ስልት ተቀይሷል። ኬንያ ዉስጥ ደግሞ ቆሻሻዎችን ለማብሰያነት የመጠቀም ዘዴ በአንድ አካባቢ ተጀምሯል። ዝርዝሩን ከድምጽ ዘገባዉ ያድምጡ።

ይልማ ኃይለሚካኤል

ሸዋዬ ለገሠ