1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በሊቢያ የስደተኞችን መከራ አስመልክቶ አውሮፓው ኅብረት ላይ የደረሰ ወቀሳ

ማክሰኞ፣ መስከረም 9 2004

በተለያዩ አገሮች ጦር የሚያማዝዝ ውዝግብ ሲያጋጥም፤ አብዛኛውን ጊዜ ኑዋሪው ህዝብ ነው የችግሩ ገፈት ቀማሽ የሚሆነው።

https://p.dw.com/p/RmqH
ምስል picture-alliance/dpa

በተለይ ደግሞ «መጤ» የሚሰኙት የሌሎች አገሮች ተወላጆች ፣ ከየአቅጣጫው በሚሠነዝርባቸው ፤ ባዕድነታቸውን በሚያመላክቱ፣ አግላይና ጎጂ እርምጃዎች ይበልጥ እንደሚጎዱ የታወቀ ነው። አንድ ጥሩ ምሳሌ፣ በሊቢያው ውዝግብ በመሃሉ የተጎዱት ስደተኞች ናቸው። ችግራቸው እስካሁን እስከዚህም አልተቀረፈም። በመሆኑም ዋና ጽ/ቤቱ ፤ በለንደን ፤ ብሪታንያ የሚገኘው ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት(AI)የአውሮፓውን ኅብረት አባል ሀገራት ወቅሷል።

ሃና ደምሴ
አዜብ ታደሰ
ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ