በመቐለ ከተማ ባደባባይ ማጤስ መከልከሉ

ሰዎች በሚገለገሉበትና በሚያዘወትሩት አካባቢ ትምባሆ ማጨስ በበርካታ ሃገራት መከልከል ከተጀመረ ከታራረመ። በኢትዮጵያም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በቅርቡ ይህን መሰል ዉሳኔ ማሳለፉ ተሰምቷል ተግባራዊነቱ ቢዘገይም።

በመንግሥት በዚህ ረገድ ያወጣዉን መመሪያ ከሌሎች ከተሞች ፈጥኖ ተግባራዊ በማድረግ የመቐለ ከተማ በአብነት ተጠቅሳለች። የማጨሱ ክልከላ በአብዛኛዉ ሕዝብ ተቀባይነት ቢያገኝም አንዳንድ አጫሾች ግን እያቅማሙ መሆኑን የዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር የላከልን ዘገባ ያመለክታል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ

ተከታተሉን