1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በማሊ የቱዋሬግ ዓማፅያን መጠናከር

ማክሰኞ፣ መጋቢት 25 2004

ሰሜናዊ ማሊ ካለፈው የሣምንት መጨረሻ ወዲህ ራሱን የቱዋሬግ ብሔራዊ ነፃ አውጪ ንቅናቄ ብሎ በሚጠራው የቱዋሬግ ዓማፅያን ቁጥጥር ሥር ውሎዋል። ዓማፅያኑ ከማሊ መንግሥት ጦር ኃይል

https://p.dw.com/p/14X9b
epa03168053 (FILE) A file photograph dated 18 October 2011 shows Tuareg rebel fighters moving through northern Mali on a vehicle carrying a large calibre weapon near Kidal, Mali. Reports on 01 April 2012 indicate that Tuareg separatist rebels in Mali have taken control of the northern town of Timbuktu after a rapid advance through the north of Mali in recent weeks following the 21 March coup. EPA/STR pixel
ምስል picture-alliance/dpa

ጠንካራ ተቃውሞ ሳይገጥማቸው ከኪዳል እና ከጋዎ በተጨማሪ ትልቋን የሰሜን ማሊ ከተማ ቲምቡክቱን ይዘዋል። የዶይቸ ቬለ ዘጋባ ካትሪን ጌንስለር እንደታዘበችው፡ የቱዋሬግ ዓማፅያን እንዲህ ይጠናከራሉ ብሎ የገመተ ባለመኖሩ በአሁኑ ጊዜ በማሊ ያልተጠበቀ ሁኔታ ተፈጥሮዋል።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል

አርያም ተክሌ

ሸዋዮ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ