1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በምግብ እህል ራስን መቻል

ዓርብ፣ መጋቢት 4 2001

የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲ ግንባር ኢህአዴግ ድርጅታዊ ጉባኤዉን ሲያጠናቅቅ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ሊሰሩ ይገባቸዋል ያላቸዉን ነጥቦች ነቅሶ አዉጥቷል።

https://p.dw.com/p/HBVP
ዝናብ ያጠረዉ ምስራቅ ኢትዮጵያ
ዝናብ ያጠረዉ ምስራቅ ኢትዮጵያምስል AP

በአገሪቱ ከአስራ አራት ሚሊዮን በላይ ሕዝብ የምግብ ርዳታ በሚፈልግበት በዚህ ወቅት ገዢዉ ፓርቲ ያነሳዉ ጉዳይ አሳሳቢ እንደመሆኑ ነጥቡን ሲያብራራ፤ ይህን በሚመለከት አንድ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪና የፓርላማ አባልን እንዲሁም ከግብርና ሚኒስቴር የሚመለከታቸዉ ኃላፊዎች የሚያስፈልገዉን የእርዳታ መጠን ገልጸዋል።