1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በምግብ እጥረት ለተጎዱ ሕፃናት ርዳታ

ረቡዕ፣ ነሐሴ 6 2001

የተመ የሕፃናት መርጃ ድርጅት UNICEF በኢትዮጵያ በከፍተኛ የተመጣጠነ የምግብ እጥረት ለተጎዱ ሕፃናት እርዳታ በማሰባሰብ ላይ ይገኛል።

https://p.dw.com/p/J8LQ
ምስል AP

በቀረበዉ ጥሪ መሠረት በርካታ ለጋሽ መንግሥታት አስቸኳይ ርዳታ አድርገዋል። UNICEF እንደሚለዉ ወደ62 ሺ የሚደርሱ ሕፃናት በተመጣጠነ ምግብ እጥረት ተጎድተዋል። ፈረንሳይ 500,000 ዩሮ መስጠቷ ሲነገር፤ የስፓኝ መንግስት ደግሞ የ 7 ሚሊዮን ዶላር ርዳታ እንደምትለግስ ተዘግቧል።

ጌታቸዉ ተድላ/ሸዋዬ ለገሠ