1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በሞቃዲሾ የቀጠለው ውጊያ

ረቡዕ፣ ነሐሴ 9 1999

በሶማልያ መዲና ሞቃዲሾ በሚገኙት የኢትዮጵያ ጦር ሰራዊት አባላትና በዓማጽያን መካከል ባለፉት ሁለት ቀናት በተካሄደው ግጭት ቢያንስ ሰላሳ ሰዎች መገደላቸውና ስድሳ የሚሆኑ መቁሰላቸውን የዜና ምንጮች ዘገቡ። በመዲናይቱ የመዲና ሀኪም ቤት ዶክተር ሀሳን ኦስማንን፡ የኤልማን የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ቡድን ሊቀ መንበር ሱዳን አሊ አህመድንና የኢትዮጵያ ማስታወቂያ ሚንስቴር ቃል አቀባይ አቶ ዘመድኩን ተክሌን አርያም ተክሌ አነጋግራ የሚከተለውን ዘገባ አጠናቅራ

https://p.dw.com/p/E0aZ
የኢትዮጵያ ወታደር በሞቃዲሾ
የኢትዮጵያ ወታደር በሞቃዲሾምስል AP

ለች።