1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በሰበቡ ተቀጣባት።ተወቀሰባት።ደግሞ ተሞገሰባት።ተሸለመ።አደገባትም።

ሰኞ፣ ነሐሴ 21 1999

እንደ አለማዊ ድምፃዊነቱን እንደ መንፈሳዊ ፆም ፀሎቱን እኩል ያስኬደዋል።«ወይን ያስቴፌስሕ ልበ ሰብዕን» ያዉቀዋል አልኮሆል ግን ለሱ እርም ነዉ።ሐራም።ታምራት ሞላ።

https://p.dw.com/p/E0mD
«ቴክኖሎጂዉ (የሙዚቃ) ሲያድግ ሰዉ ይሰንፋል»
«ቴክኖሎጂዉ (የሙዚቃ) ሲያድግ ሰዉ ይሰንፋል»ምስል AP