1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በሶሪያ ላይ የሚደርሰው ውግዘት

ሐሙስ፣ ጳጉሜን 3 2003

ሰልፈኞች በመግደልና በማሰር የሚወገዘው የሶሪያ መንግሥት በዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብ "በሰብዓዊነት ላይ በተፈፀሙ ወንጀሎች የሚቀርብበት ክስ እየተጠናከረ መጥቷል ።

https://p.dw.com/p/Rket
ሶሪያ ውስጥ ፣ በሆምስ ከተማ በተካሄደው አሰሳ ፣ ታንኮችም ተሠማርተው ነበር።ምስል picture alliance/dpa

በዚሁ ሰበብም የአውሮፓ ህብረት በሶሪያ ላይ አዳዲስ ማዕቀቦችን ለማጣል እያሰበ ነው ። የደማስቆን መንግሥት በሰብዓዊነት ላይ በተፈፀሙ ወንጀሎች ከሚከሱት አንዷ ፈረንሳይ ስትሆን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ አለን ዡፔ ሞስኮ ውስጥ ሰሞኑን በሰጡት መግለጫ በሶሪያ ላይ ጠንካራ እርምጃ መውሰድ ያስፈልጋል ሲሊ አሳስበዋል ። ነብዩ ሲራክ ከጅዳ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል

ነቢዩ ሲራክ

ሒሩት መለሰ

ሸዋዬ ለገሰ