1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በሽቱትጋርት ተቃውሞ ያሰነሳው ግንባታ

ማክሰኞ፣ መስከረም 25 2003

ደቡብ ጀርመን የምትገኘዋ የሽቱትጋርት ከተማ ካላፉት ጥቂት ወራት ወዲህ የብዙዎችን ትኩረት እንደሳበች ነው ።

https://p.dw.com/p/PVwV
ምስል picture-alliance/dpa

ከዓመታት በፊት ለዚህች ከተማ የታቀደው ዘመናዊ የባቡር ጣቢያ እና አዲስ የባቡር መስመር ግንባታ ነዋሪዎቿን አስቆጥቶ ተቃውሞአቸውን በተለያየ መንገድ አጠናክረው መግለፃቸውን ቀጥለዋል የተቃውሞ መንስኤ አሁን የሚገኝበት ደረጃና ሊያስከትል የሚችለው ውጤት የዛሬው አውሮፓ እና ጀርመን ዝግጅታችን ትኩረት ነው

ሂሩት መለሰ

አርያም ተክሌ