1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በበርሊን የሚኖሩ፤ የሶሪያ ተወላጆች፣ ለጀርመን ያቀረቡት ተማጽኖ

ዓርብ፣ ታኅሣሥ 27 2004

የፕሬዚዳንት በሺር ኧል አሰድ መንግሥት እስከ አፍንጫው የታጠቀ በመሆኑ፣ በሰላም ሊወገድ አይችልምና ፣ ጀርመንና ሌሎቹ የአውሮፓ መንግሥታት መላ ይምቱ ሲሉ፣ በጀርመን የሚኖሩ ሶሪያውያን ተማጽኖ አቀረቡ።

https://p.dw.com/p/13fgA
ምስል DW

አገራቸው ውስጥ ፣ መፍቀሬ ዴሞክራሲ ትግሉን የሚያካሂዱት ወገኖች በቂ ገንዘብ የላቸውም በማለትም ፣ ከጀርመን በኩል እርዳታ እንዲደረግ ጠይቀዋል፤ ሌሎች ጥያቄዎችንም መሰንዘራቸውም ታውቋል። ተክሌ የኋላ የበርሊኑን ዘጋቢአችንን ይልማ ኃ/ሚካኤልን አነጋግሯል ። ከይልማ መልስ እንጀምር።

ይልማ ሐ/ማርያም

አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ