1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አንድ ዓመት ያስቆጠረዉ በበርሊን የገና ገበያ ጥቃት መታሰቢያ

ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 10 2010

ጀርመን በበርሊን ከተማ የገና ገበያ ላይ የተፈጸመውን ጥቃት አንደኛ አመት ስታስብ ፖለቲከኞቿ ጥቃቱ ለሚያስከትለው ተፅዕኖ ፈፅሞ አልተዘጋጀንም ነበር እያሉ ነው። የጀርመን የፍትኅ ሚኒሥትር ሐይኮ ማስ እንዳሉት መንግሥታቸው ለጥቃቱ ተጎጅዎች በቂ ዝግጅት አላደረገም።

https://p.dw.com/p/2pf6F
Berlin Gedenken Breitscheidplatz Angela Merkel
ምስል Getty Images/S. Gallup

የበርሊኑ ጥቃት አንደኛ ዓመት መታሰቢያ

 ጋዜጦች እንደዘገቡት የጥቃቱ ሰለባዎችም በጀርመን መንግሥት ችላ ተብለናል ሲሉ ያማርራሉ። በዛሬው የአውሮጳ እና ጀርመን መሰናዶ የበርሊኑ ይልማ ኃይለሚካኤል 12 ሰዎች የተገደሉበትን ጥቃት የሚዘክር መሰናዶ አዘጋጅቷል። 
ይልማ ኃይለሚካኤል
ሸዋዬ ለገሠ