1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በቢኒያም ጉዳይ የብሪታኒያ መንግስት ይግባኝ

ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 6 2002

በትውልድ ኢትዪጵያዊ የሆነው የቀድሞው የሁዋንታናሞ ምሽግ እሥረኛ ብንያም መሐመድ ፣ በፓኪስታንና በሞሮኮ ታሥሮ በነበረበት ወቅት በCIA ማለትም በአሜሪካ ማዕከላዊ የስለላ ድርጅት ግርፋትና ሌላም ቁምስቅል የሚያሳይ እርምጃ እንደተወሰደበት በተደጋጋሚ መግለጡ የሚታወስ ነው ።

https://p.dw.com/p/L3F6
የብሪታኒያ መንግስት ይግባኝምስል AP

ብንያም የብሪታኒያ መንግስት ይህን እያወቀ ምን ዓይነት ትብብር አላደረገልኝም በማለት ነው ክሥ የመሠረተው

ድልነሳ ጌታነህ ፣ ተክሌ የኋላ

ሂሩት መለሰ