1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በባህር ላይ መርከብ ጠለፋ

ዓርብ፣ ጥር 7 2002

በባህር ላይ እየተፈጸመ ያለዉ የመርከብ ጠለፋ እና ወንጀል በተጠናቀቀዉ የአዉሮጻዉያኑ አመት ከምንግዜዉም በላይ ከፍተኛ እንደ ነበር አካባቢዉን የሚቆጣጠረዉ ድርጅት አስታዉቀዋል።

https://p.dw.com/p/LX5O
በሶማሌ ወንጀለኞችምስል AP

ትናንት የሮይተርስ የዜና ወኪል ባወጣዉ እትሙ በባህር በተለይ በዉቅያኖስ ላይ የሚፈጸመዉ ወንጀል በአለም ዙርያ ላይ የተበራከተ የመጣ ሲሆን ከግማሽ በላይ የሚሆነዉ ወንጀል የተፈጸመዉ በህንድ ዉቅያኖስ እና በዙርያዉ በሚገኘዉ ባህረ ሰላጤ፣ በሶማሌ ወንጀለኞች መሆኑ ተገልጾአል። ጌታቸዉ ተድላ ተቀማጭነቱን ለበንደን ያደረገዉን የአለም አቀፍ የንግድ መርከብ ድርጅት ቢሮን አነጋግሮ ይህንን ዘግቦአል።

ጌታቸዉ ተድላ፣ አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ