በባሕርዳር የቀጠለዉ አድማ
ሐሙስ፣ ጥቅምት 3 2009ማስታወቂያ
ዛሬ አንዳንድ ሱቆች መከፈታቸዉም የከተማዋ እንቅስቃሴም ከሰኞዉ ይልቅ የተሻለ መሆኑን የነገሩን የዓይን እማኞች ስማቸዉን እንዳንናገር ጠይቀዉናል። በሌላ በኩል በባህርዳር አገልግሎት ተቋርጧል አድማ ነበር የሚያሰኝ አልነበረም ያሉን የአማራ ብሔራዊ መንግሥት ኮሚኒኪሽን ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን፤ በመጀመርያ ቀን ሱቆች ተዘግተዉ ቢዉሉም በዛሬዉ እለት አብዛኞች ወደ ቀድሞ ስራቸዉ መመለሳቸዉን ተናግረዋል። ሙሉዉን ቃለ ምልልስ የድምፅ ማድመጫ ማዕቀፉን በመጫን ይከታተሉ።
አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሐመድ