1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በቤንሻንጉል ጋዜጠኛ መታሠሩ

ረቡዕ፣ ግንቦት 21 2005

የኢትዮ ምኅዳር ጋዜጣ አምደኛ የሆነዉ ሙሉቀን ተስፋሁን ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ዉስጥ በፖሊስ መታሠሩን ከአዲስ አበባ ዘጋቢያችን በላከዉ ዘገባ አመልከተ።

https://p.dw.com/p/18gRE

አምደኛዉ ከዚህ ቀደም ከቀያቸዉ ተፈናቅለዉ የነበሩ የአማራ ብሔር ተወላጆች አሁን የሚገኙበትን ሁኔታ ለመዘገብ ወደአካባቢዉ ተጉዞ እንደነበር ነዉ የተገለጸዉ። ቤተሰቦቹና የስራ ኃላፊዎቹ ሙሉቀን ተስፋሁን እስካሁን ለፍርድ አለመቅረቡ እንዳሳሰባቸዉ ለዶቼ ቬለ ገልፀዋል።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ