1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ከካሌ ወደ ብሪታኒያ የገቡት ሕፃናት

ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 25 2009

ከፈረንሳዩ ካሌ የስደተኞች መጠለያ ያለ ወላጅ አሊያም ቤተሰብ ወደ ብሪታንያ የተጓዙ ልጆች እየጠፉ ነው።

https://p.dw.com/p/2VCbN
Frankreich Flüchtlingskinder in Calais
ምስል Getty Images/M. Turner

Beri. London Calais Child Migrants Are Being Lost in the UK - MP3-Stereo

 ኤክፓክ ዩኬ የተሰኘው የግብረ-ሰናይ ድርጅት እንዳስታወቀው እስከ ጎርጎሮሳዊው መስከረም 2015 ባለው ጊዜ 500 ተገን ጠያቂዎች እና 167 በሕገ-ወጥ መንገድ የተዘዋወሩ ሕፃናት ጠፍተዋል። ከእነዚህ መካከል 207ቱ ዛሬም ድረስ የት እንዳሉ አይታወቅም። የዶይቼ ቬለ የለንደን ወኪል ሐና ደምሴ ተጨማሪ ዘገባ አላት።
ሐና ደምሴ
ኂሩት መለሰ