1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት ያጋጠመው የወረቀት ቃጠሎ

ሰኞ፣ መጋቢት 15 2006

በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ፣ ባለፈው ቅዳሜ ከቀትር በኋላ በደረሰው የአሳት ቃጠሎ፣ በዋናው ህንጻና ማሺኖች ላይ የደረሰ ጉዳት ባለመኖሩ፤ የማተሚያ ቤቱ መደበኛ ሥራ አለመተጓጎሉን ማተሚያ ድርጅቱ ገለጠ። በቃጠሎው የወደሙት በጓሮ በኩል የነበሩ ትርፈ

https://p.dw.com/p/1BVAu
ምስል www.kba-print.de

-ምርት የሆኑ ቁርጥራጭ ወረቀቶችና ለዕለታዊ ስራ የተዘጋጁ የተወሰኑ ወረቀቶች መሆናቸውንም ፤ ጉዳዩ የሚመለከታቸውን ኃላፊዎች ያነጋገረው ዘጋቢአችን የሐንስ ገ/እግዚአብሄር ገጾልናል ።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሐመድ