1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በቴዲ አፍሮ ላይ በተመሰረተው ክስ ላይ የተሰጠውየመጨረሻ ብይን

ሐሙስ፣ ሐምሌ 9 2001

በሀገሪቱ የመጨረሻ የሆነው የፌዴራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ከሁለት ዓመት በፊት በዘለቀው የአርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን የክስ ጉዳይ ላይ የመጨረሻ ብይን ዛሬ ሰጠ።

https://p.dw.com/p/IqyP
የአዲስ አበባ ጎዳና

አርቲስ ት ቴዎድሮስ ካሳሁን ከታሰረበት ከሚያዝያ ስምንት 2000 ዓም ጀምሮ በሚታሰብ በሁለት ዓመት እስራት እንዲቀጣና ሳ,ስራ ስምንት ሺህ ብር መቀጫ እንዲከፍል ፍርድ ቤቱ ወስኖዋል። ወኪላችን ታደሰ እንግዳው ችሎቱን ተከታትሎታል።

ታደሰ እንግዳው/አርያም ተክሌ