1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በኅዋ አደጋ የደቀነ የሥባሪ ሳቴላይቶች ክምችትና መፍትኄው፣

ረቡዕ፣ ሐምሌ 14 2002

የአየርን ንብረት ይዞታ ፤ ለውጡንም ጠንቅቆ ለማወቅና ዕድገትን ለመትለም፤ የሩቅ መገናኛን ለማቀላጠፍ፤ መርከቦችን አቅጣጫ ለማስያዝ፤ መንግሥታት ወደ ኅዋ ባመጠቋቸው የመገናኛ ሳቴላይቶች አማካኝነት ይገለገላሉ።

https://p.dw.com/p/OQzE
ምስል ESA

ጥቅሙን ያዩ የተለያዩ መንግሥታትም ፤ የዚሁ ሥነ-ቴክኒክ ተጠቃሚዎች ለመሆን ከመጣር አልቦዘኑም። የመገናኛ ሳቴላይቶች አገልግሎት፣ ተፈላጊነት የማያጠራጥር ቢሆንም፣ ሊያሠናክል የሚችል የተፈጥሮና ሰው-ሠራሽ አደጋ መደቀኑ፣ መፍትኄ እንዲፈለግ በማስገደድ ላይ ነው።

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሠ