1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በናይጀሪያ ጥቃት ያስፋፋው የቦኮ ሀራም ቡድን

ቅዳሜ፣ ሰኔ 18 2003

ባለፈው ሳምንት በናይጀሪያ መዲና አቡዣ በአንድ የፖሊስ ጽህፈት ቤት ላይ በተጣለው የቦምብ ጥቃት ከሰላሳ የሚበልጥ ሰው ሲገደል ብዙዎችም ቆስለዋል፤ በንብረትም ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶዋል።

https://p.dw.com/p/RVpt
ምስል DW
ለዚሁ ጥቃት ፅንፈኛው የሙስሊሞች ቡድን ቦኮ ሀራም የተሰኘው ቡድን ኃላፊነቱን ወስዶዋል። ቡድኑ በናይጀሪያ መንግስት አንጻርም ጥቃቱን እንደሚያጠናክር ግልጽ አድርጓል። ቦኮ ሀራም ወደተመሰረተበት ወደ ሰሜን ምስራቅ ናይጀሪያ የተጓዘው የዶይች ቬለ ባልደረባ ቶማስ መሽ እንደዘገበው፡ ቡድኑ ከአሸባሪው ድርጅት አል ቓይዳ ጋ በቅርብ ከሚሰሩ ቡድኖች ጋ ግንኙነት ሳይኖረው አልቀረም።

ቶማስ መሽ

አርያም ተክሌ


ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ