1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በኖርዌይ የኢትዮጵያውያን ችግር

ሐሙስ፣ ሚያዝያ 27 2003

ኖርዌይ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች የሐገሪቱ መንግስት የጥገኝነት ጥያቄያቸውን ውድቅ ማድረጉን በመቃወም ዳግም የአደባባይ ተቃውሞ እያደረጉ ነው።

https://p.dw.com/p/RM9a
የኦስሎ ከተማ በምሽትምስል DW

ጥገኝነት ጠያቂዎቹ ከዚህ ቀደም የርሀብ አድማ አድርገው ነበር። አሁንም ከመጠለያ ጣቢያዎች ወተው ድንኳን ጥለው ማደር ከጀመሩ ዛሬ አስረኛ ቀናቸውን አስቆጠረዋል። ልደት አበበ ከስደተኞቹ መካከል ጥቂቱን እና የሚመለከተውን የመንግስት ተወካይ አነጋግራለች።

ልደት አበበ

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ