1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በአማራ ክልል ከ 6ሺህ በላይ ሰዉ በኩፍኝ ወረርሽኝ ተይዞአል።

ረቡዕ፣ ሐምሌ 1 2012

በአማራ ክልል በሁሉም አካባቢዎች የኩፍኝ ወረርሽኝ መቀስቀሱን የክልሉ ባለሥልጣናት ተናገሩ። የአማራ ክልል የኅብረተሰብ ጤና እና አደጋዎች ምላሽና መልሶ ማቋቋም ባለሞያ እንደገለፀዉ በክልሉ ሕጻናትን ጨምሮ ከ 6ሺህ በላይ ሰዉ በኩፍኝ ወረርሽኝ ተይዞአል። እስከዛሬዋ ቀን ድረስም 46 ሰዎች በበሽታዎ ሕይወታቸዉን አጥተዋል።

https://p.dw.com/p/3ezK4
Afrika Kongo Masern Impfung
ምስል Getty Images/J. Kannah

ከ 6ሺህ በላይ ሰዉ በኩፍኝ ወረርሽኝ ተጠይዞአል፤ 46 ሰዉ ሞትዋል

በአማራ ክልል በሁሉም አካባቢዎች የኩፍኝ ወረርሽኝ መቀስቀሱን የክልሉ ባለሥልጣናት ተናገሩ። የአማራ ክልል የኅብረተሰብ ጤና እና አደጋዎች ምላሽና መልሶ ማቋቋም ባለሞያ በተለይ ለዶቼ ቬለ እንደተናገሩት በክልሉ ሕጻናትን ጨምሮ ከ 6ሺህ በላይ ሰዉ በኩፍኝ ወረርሽኝ ተጠይዞአል። እስከዛሬዋ ቀን ድረስም 46 ሰዎች በበሽታዎ ሕይወታቸዉን አጥተዋል። ስለሁኔታዉ ባህርዳር የሚገኘዉን ወኪላችንን አነጋግረነዋል። 

ዓለምነዉ መኮንን 
አዜብ ታደሰ