1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በአርባምንጭ በቅርቡ የተፈቱ ወገኖች አቤቱታ

ረቡዕ፣ የካቲት 21 2010

በፀረ ሽብር ሕጉ ተከሰዉ እና ተፈርዶባቸዉ፤ በይቅርታ የተለቀቁ የአርባ ምንጭ ነዋሪዎች አሁንም በፖሊስ ወከባ እየደረሰብን ነዉ አሉ።

https://p.dw.com/p/2tTcp
Karte Äthiopien englisch

በፖሊስ ወከባ እንደደረሰባቸዉ ይናገራሉ፤

በፀረ ሽብር ሕጉ ተከሰዉ እና ተፈርዶባቸዉ፤ በይቅርታ የተለቀቁ የአርባ ምንጭ ነዋሪዎች አሁንም በፖሊስ ወከባ እየደረሰብን ነዉ አሉ። ቅሬታ አቅራቢዎቹ በፖሊስ በሚደርስባቸዉ ዛቻ ሕይወታቸው አደጋ ላይ መሆኑን ለዶይቼ ቬለ ተናግረዋል። አቤቱታ አቅራቢዎቹን ያነጋገገዉ ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ከአዲስ አበባ ዝርዝር ዘገባ አለዉ።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ