1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በአርባምንጭ ዞን ካምባ ወረዳ የተከሰተ ግጭት

ዓርብ፣ የካቲት 11 2003

የ16 ሰዎች ህይወት የጠፋበት፤ በመቶዎች የሚቆጠሩ ቤቶች የተቃጠሉበት ግጭት በደቡብ ኢትዮዽያ ተቀስቅሷል።

https://p.dw.com/p/R2IE
ምስል Peter Zimmermann

 በአርባ ምንጭ ዞን በምትገኘው ካምባ ወረዳ በሁለት ቀበሌዎች በተፈጠረው የድንበር ይገባኛል ጥያቄ የተፈጠረው ግጭት እንዳልበረደ አንድ የአይን እማኝ ተናግረዋል። ግጭቱ የተቀሰቀሰው ካለፈው የካቲት ሶስት ጀምሮም እንደሆነ ተገልጿል። ዮሀንስ ገብረእግዚያብሄር የአይን እማኝ አነጋግሮ ተከታዩን አጭር ዘገባ አድርሶናል።

ዮሃንስ ገብረእግዚያብሄር

መሳይ መኮንን

ተክሌ የኋላ