1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በአሸባሪነት የተወነጀሉ የፖለቲካ ድርጅቶች ነቀፌታ

ሐሙስ፣ ሰኔ 9 2003

የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባለፈው ማክሰኞ በአሸባሪነት ከወነጀላቸው የፖለቲካ ድርጆች ሶስቱ ውንጀላውን ነቀፉ ።

https://p.dw.com/p/RTzr
ምስል AP GraphicsBank/DW

ምክርቤቱ ባለፈው ማክሰኞ ባደረገው ጉባኤ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ኦነግ ፣ የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጭ ግንባር ኦብነግና ግንቦት ሰባት የፍትህና የዲሞክራሲ ንቅናቄ እንዲሁም በሶማሊያ የሚንቀሳቀሰው አልሸባብና አልቃይዳን በአሸባሪነት የሚፈርጅ ህግ አውጥቶ ነበር ። ያነጋገርናቸው የኦነግ ፣ የኦብነግ እና የግንቦት ሰባት ተጠሪዎች እንደሚሉት ግን የኢትዮጵያ መንግሥትም ሆነ ምክር ቤት ድርጅቶቻቸውን በዚህ መንገድ የመወንጀል ህጋዊ መብትም ሆነ ህዝባዊ ሃላፊነት የለውም ።

ሂሩት መለሰ

ነጋሽ መሐመድ