1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በአሸባሪነት የተጠረጠሩት የክስ ሒደት

ማክሰኞ፣ ኅዳር 5 2004

በሌላ ዜና ሁለት ጋዜጠኞች የኢትዮጵያ መንግሥት ይፈፅምብናል ያሉትን ዛቻና ማስፈራሪያ ሽሽት ወደ ዉጪ ሐገር መሰደዳቸዉ ተዘግቧል

https://p.dw.com/p/RwfD
ምስል picture alliance/dpa

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአሸባሪነት ክስ የተመሠረተባቸዉን የተቃዋሚ ፓርቲ አባላትና የጋዜጠኞችን ክስ ሒደት ዛሬ ሲያደምጥ ዋለ።አዲስ አበባ ያስቻለዉ ፍርድ ቤት በግላቸዉ ጠበቃ ማቆም ላልቻሉ ተከሳሾች መንግሥት ጠበቃ እንዲያቆምላቸዉ አዞ ተለዋጭ ቀጠሮ ሠጥቷል።በሌላ ዜና ሁለት ጋዜጠኞች የኢትዮጵያ መንግሥት ይፈፅምብናል ያሉትን ዛቻና ማስፈራሪያ ሽሽት ወደ ዉጪ ሐገር መሰደዳቸዉ ተዘግቧል።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ ዝር ዝር ዘገባ ልኮልናል።

ታደሰ እግዳዉ

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ