1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በአሸባሪነት የተጠረጠሩ ቡድኖች ችሎት

ማክሰኞ፣ ጥር 1 2004

የከፍተኛው ፍርድ ቤት ሦስተኛ ወንጀል ችሎት በአሸባሪነት ተጠርጥረው ክስ የተመሠረተባቸውን የሁለት የተለያዩ ቡድኖችን ችሎት አደመጠ።

https://p.dw.com/p/13hC5
ምስል AP



የከፍተኛው ፍርድ ቤት ሦስተኛ ወንጀል ችሎት በአሸባሪነት ተጠርጥረው ክስ የተመሠረተባቸውን የሁለት የተለያዩ ቡድኖችን ችሎት አደመጠ። ፍርድ ቤቱ በዛሬው ችሎቱ የፌዴራሉ ዓቃቤ ሕግ በሽብር ወንጀል ጠርጥሮ ክስ የመሠረተባቸውን የሁለት የኦሮሞ ፖለቲካ ፓርቲዎች አባላትንና የጋዜጠኞችን የክስ መዝገብ ተመልክቶዋል።

ታደሰ እንግዳው
አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሃመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ